በትላንትናው ዕለት በጋዛ የተለያዩ አካባቢዎች ከሁለት ወራት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በተደረገ መጠነ ሰፊ ጥቃት ከ400 በላይ ንጹሀን መሞታቸውን እና አሁንም ...
የቱርክ ባለስልጣናት የፕሬዝደንት ኢርዶጋን ዋና ተቀናቃኝ የሆኑትን በሙስናና እና የሽብር ቡድንን በመርዳት በመክሰስ ዋና ተቃዋሚው "በቀጣይ ፕሬዝደንት ላይ ...
ፍራንክ ታቫሬስ የዶምኒካን ሪፐብሊክ ሲሆን እናት እና አባቱን በትራፊክ አደጋ ምክንያት ገና በህጻንነቱ ነበር ያጣው፡፡ ተንከባካቢ ቤተሰብ ያጣው ይህ ህጻንም ...
ፕሬዝዳንት ትራምፕ እና ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ በአረብ ኤምሬትስ እና በአሜሪካ መካከል ያለውን ታሪካዊ ግንኙነት በማውሳት፤ በመካከለኛው ምስራቅ እና በአለም ላይ ደህንነትን እና መረጋጋትን ለማስፈን ...
የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ምክትል አስተዳዳሪ ሼክ ታኖን ቢን ዛይድ አል ናህያን ከአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ስኮት ቤሴንት ጋር ...
ፑቲን እና ትራምፕ የዓለም ደህንነትን ለማረጋገጥ ካለባቸው ልዩ ኃላፊነት አንፃር ግንኙነታቸውን መደበኛ ለማድረግ ያላቸውን ፍላጎት ገልጸዋል ብሏል ክሬምን ...
የፕሬዝደንት ትራምፕ አስተዳደር የዩክሬኑን ጦርነት ለማስቆም ወደፊት በሚደረገው ድርድር ሩሲያ በ2014 የራሷ ግዛት አድርጋ የጠቀለለቻትን የክሪሚያ ግዛት ...
ከሁለት ወራቱ የተኩስ አቁም ስምምነት በኋላ የተፈጸመው መጠነሰፊ የአየር ጥቃት ከ560 በላይ ሰዎችን ማቁሰሉንና በርካታ ሰዎችም አሁንም ድረስ በፍርስራሽ ውስጥ ...
በብልጋርያ የመጀመሪያ ዲቪዚዮን የሚጫወት ክለብ በህይወት ላለ የቀድሞ ኮከብ ተጫዋቹ የህሊና ጸሎት አድርጓል። አርዳ ካርዛሊ የተሰኘው ቡድን የሊግ ተቀናቃኙን ሌቭስኪ ሶፊያ ባለፈው እሁድ ሲገጥም ነው አስገራሚው ክስተት የተፈጠረው። ...
አረብ ኢምሬትስ ከአሜሪካ ጋር በመሆን በኤአይና በቴክኖሎጂ ጥራት ለውጥ እንዲመጣ ትሻለች። ሁለቱ ሀገራት ያደረጉት ትብብር የዘመናዊ የቴክኖሎጂ ችግሮችን ...
ታንዛንያ፣ ኡጋንዳ፣ ሲሸልስ እና ሩዋንዳ የምግብ ብክነት ከፍየኛ ከሆነባቸው የአፍሪካ ሀገራት መካከል ዋነኞቹ ናቸው። በታንዛንያ 152 ኪሎ ግራም ምግብ በየዓመቱ ሲባክን በሩዋንዳ 141 ኪሎ ግራም ምግብ እንዲሁም በሲሸልስ 183 ኪሎግራም ምግብ እንደሚባክን በሪፖርቱ ላይ ተጠቅሷል። ...
የቤልጅየም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማክዚም ፕሪቮት ሩዋንዳ የወሰደችው እርምጃ "ተመጣጣኝ አለመሆኑንና በማንስማማበት ወቅት ሩዋንዳ ንግግር ለማድረግ ፍላጎት ...