ከ50 ግዛቶች የተላኩትን የድምጽ ቆጠራ ውጤቶችን የማረጋገጡን ሥነ ሥርዓት የመምራት ኅላፊነት የሃገሪቱ ምክትል ፕሬዝደንት በመሆኑ፣ በፕሬዝደንታዊ ምርጫው ...
በአፋር ዞን ሶስት አዋሽ ፈንታሌ እና ዱለቻ ወረዳዎች እንዲሁም በአጎራባች ክልሎች የተከሰተው ከፍተኛ ስጋት የደቀነው የመሬት መንቀጥቀት ባለፉት 24 ሰዓታት ...
የአሜሪካ ጦር በፈጸመው የአየር ጥቃት 10 የአል ሻባብ አባላት መገደላቸውን የሶማሊያ መንግሥት አስታውቋል። የሶማሊያ የማስታወቂያ ሚኒስቴር በመግለጫው ...
በተለያዩ ጊዜያት ከኦነግ ጋር የተደረጉ ድርድሮች ፤ ከኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር ኦብነግ ጋር የተደረገ ድርድር እና ስምምነት ፤ በቤኒሻንጉል ጉምዝ ...
የአማራ ክልል ዳኞች ማኅበር፣ በክልሉ በዳኞች ላይ የሚፈጸመው እስርና እንግልት እንዲቆም ላቀረበው አቤቱታ ከጊዜያዊ ምላሽ በስተቀር ለችግሩ ዘለቄታዊ ...
በአመራራቸው ላይ ተቃውሞ የበረታባቸው ትሩዶ በተለይም የገንዘብ ሚንስትራቸው ከሥልጣናቸው መልቀቃቸው በመንግሥታቸው ውስጥ ያለው ችግር የበረታ መሆኑን ...
ባለፉት ወራት በተለይ በታላቁ ስምጥ ሸለቆ በሚገኘው የአዋሽ ተፋሰስ አካባቢ ተደጋጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ እየተከሰተ ነው። በአዋሽ፣ መተሐራ እና አቦምሳ ...
ድንቁ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያን የሚገኝበት አማራ ክልል በፋኖ ታጣቂዎችና በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች መካከል የተኩስ ቀጠና ከሆነ አንድ አመት ...
ብዙም ያልተለመደ ካንሰር እንዳለባት በመታወቁ ስምንት የአካል ክፍሎቿ እንዲወገድላት የተደረገች ሴት ህክምናዋን ጨርሳ ወደ ሥራዋ ተመለሰች። ...
የቀድሞ የግሪክ ጠቅላይ ሚንስትር እና ሀገራቸው ወደ አውሮፓ የጋራ መገበያያ ገንዘብ እንድትቀላቀል ያደረጉት ኮስታስ ሲሚቲስ በ88 አመታቸው መመሞታቸውን ...
የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) ይህንን የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይን ንግግር አያይዞ በ X ባወጣው መግለጫ “ሰላም ስጦታ አይደለም ...
በቅርቡ ለአገራዊ የምክክር ኮሚሽን የቀረበው የሐረሪን ክልል በኦሮሚያ የመጠቅለል አጀንዳ የነባር ሕዝቦችንና የብሔር ብሔረሰቦች የራስን ዕድል በራስ ...