በትላንትናው ዕለት በጋዛ የተለያዩ አካባቢዎች ከሁለት ወራት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በተደረገ መጠነ ሰፊ ጥቃት ከ400 በላይ ንጹሀን መሞታቸውን እና አሁንም ...
ፕሬዝደንት ትራምፕ የጥቁር መብት ተሟጋች የነበረው ማርቲን ሉተር ኪንግ ጄአር. ግድያ የተመለከቱ ሰነዶችንም ይፋ እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል ...
ዮን በደቡብ ኮሪያ በስልጣን ላይ እያሉ በወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ የመጀመሪያው መሪ ናቸው ...
የቱርክ ባለስልጣናት የፕሬዝደንት ኢርዶጋን ዋና ተቀናቃኝ የሆኑትን በሙስናና እና የሽብር ቡድንን በመርዳት በመክሰስ ዋና ተቃዋሚው "በቀጣይ ፕሬዝደንት ላይ የተፈጸመ መፈንቅለ መንግስት" ሲል ...
ምክትል የዱባይ ገዥና የአረብ ብሔራዊ የደህንነት አማካሪ ሼክ ታህኑን ቢን ዛይድ አልናህያን በአሜሪካ የማያደርጉትን ይፋዊ የስራ ጉብኝት በዛሬው እለት ...
በጥቁር ባህር ላይ የተሰማሩ የጦር መርከቦችን ባሳተፈው መጠነ ሰፊ ጥቃት ሩሲያ 58 ሚሳዔሎችን እና 194 ድሮኖችን ተጠቅማ ጥቃቱን ሰንዘራለች። ሩሲያ በዩክሬን ...
ለዚህ ዘመቻ በዓመት 40 ሚሊዮን ዶላር በጀት ያስፈልጋል የተባለ ሲሆን በአማካኝ ለአንድ ጉጉት ሶስት ሺህ ዶላር ወጪ ይደረጋል፡፡ ሀገሪቱ በአጠቃላይ በቀጣዮቹ 30 ...
አረብ ኢምሬትስ ከአሜሪካ ጋር በመሆን በኤአይና በቴክኖሎጂ ጥራት ለውጥ እንዲመጣ ትሻለች። ሁለቱ ሀገራት ያደረጉት ትብብር የዘመናዊ የቴክኖሎጂ ችግሮችን ...
የ50 አመታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያላቸው አረብ ኤምሬትስ እና አሜሪካ በንግድ እና ኢንቨስትመንት፣ በንግድ እና ቴክኖሎጂ ዘርፎች ጠንካራ ትስስር ፈጥረዋል ...
የቲኒዟ ሙምፊስ ነዋሪ የሆነው ግለሰብ ሽጉጡ በሚተኮስበት ወቅት ከትዳር አጋሩ ጋር ተኝቶ የነበረ ሲሆን፤ የግራ ታፋው ላይ መጠነኛ ጉዳት ደርሶበት በሆስፒታል ...
የጃፋር ኤክስፕረስ ንብረት የሆነው የመንገደኞች ባቡር ሴቶች እና ህጻናትን ጨምሮ 425 ሰዎችን ጭኖ የ1600 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ከሚገኙት ከኩዌታ ወደ ፔሻዋር ከተማ ...
እኔ መሀይም ሆኛ ሳለ ትምህርት ቤቴ ግን በከፍተኛ ማዕረግ ብሎ ማስመረቁ ትክክል አይደለም ያለችው አሌይሻ የቀድሞ ትምህርት ቤቷ ላይ ክስ መመስረቷን ኦዲቲ ...